መጪው ሀገራዊ ምርጫ እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት ስጋት!
admin2021-02-22T09:55:52+00:00የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛ አገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። ይህንንም ተከትሎ በሚቀጥሉት ወራት ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ጨምሮ የመገናኛ ብዙሃን የትኩረት አቅጣጫ እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛ አገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። ይህንንም ተከትሎ በሚቀጥሉት ወራት ምርጫን የተመለከቱ መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ጨምሮ የመገናኛ ብዙሃን የትኩረት አቅጣጫ እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
የአለም ጤና ድርጅትን የመሳሰሉ ድርጅቶች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚነሱ የመረጃ መዛባቶችን እና የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከታተል ሲሉ የኮሚኒኬሽን እና የሶሻል ሚዲያ ባለሙያዎችን የያዘ ቡድን በማሰማራት በማህበራዊ ሚድያ ገጾች ላይ የሚታዩትን የመረጃ መዛባቶች እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት እየሰሩ ይገኛሉ።
በርካታ የፌስቡክ ገጾች እና የትዊተር አካውንቶች ከትግራይ ክልል የተሰረቁ ተሽከርካሪዎች በኤርትራ በሚገኝ አሻ ጎልጎል በተባለ ቦታ መከማቸታቸውን ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች አሰራጭተዋል።
"Ghana Stories" የተባለ የትዊተር አካውንት የአፍሪካ ህብረት ከአጉራዊ የንግድ ቀጠና ጋር የተያያዘ እንቅስቃሴውን ከኢትዮጵያ ወደ ጋና እንዳዞረ አስነብቧል፣ በርካቶችም መረጃውን አጋርተውታል። በዚህም መሰረት ጋና ተጠቃሚ እንደምትሆን ተገልጿል።
ታህሳስ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን እርዳታ መላኩ ይታወሳል። ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች እንዲደርስ የተላከው 8.6 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው 3 ሺህ ኩንታል እህል በአሶሳ ዞን ሆሞሻ ወረዳ በሚገኝ መጋዝን እንዲራገፍ መደረጉን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እና በአዲስ ማለዳ ጋዜጣ የቅሬታ ድምጾች ተሰምተው ነበር።
ኢትዮጵያ ቼክ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ሀላፊ የሆኑትን አምባሳደር ዮሀን ቦርግስታምን በጉዳዩ ዙርያ አነጋግሯል።
በርካታ የፌስቡክ ገጾች እና የትዊተር አካውንቶች ከትግራይ ክልል የተሰረቁ ተሽከርካሪዎች በኤርትራ በሚገኝ አሻ ጎልጎል በተባለ ቦታ መከማቸታቸውን ያሳያሉ ያሏቸውን የሳተላይት ምስሎች አሰራጭተዋል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ካሉ የኤርትራውያን የስደተኞች ካምፖች ወጥተው ወደ አዲስ አበባ የገቡ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ መጀመሩን ገልጿል፣ ይህም ስደተኞቹ አስፈላጊውን እርዳታ እንዲያገኙ ያስችላል ብሏል።
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ እንቅፋት ይሆኑብኛል ያላቸውን ጉዳዮች ዘርዝሯል።