About admin

This author has not yet filled in any details.
So far admin has created 23 blog entries.
admin

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶክዮ ኦሎምፒክ ላትሳተፍ ትችላለች?

2021-02-19T14:03:57+00:00

በቅርቡ የ5,000 ሜትር ሪከርድን ስፔን፣ ቫሌንሽያ ላይ የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ በመጪው ቶክዮ ኦሎምፒክ መሳተፏ አጠራጣሪ እንደሆነ የሚገልፁ የተለያዩ መልእክቶች ከትናንት ጀምሮ ማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተላለፉ ይገኛሉ።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶክዮ ኦሎምፒክ ላትሳተፍ ትችላለች?2021-02-19T14:03:57+00:00

በማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት የተናፈሰው ወሬ ምንድን ነው?

2021-02-19T14:04:04+00:00

“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት አስመልክቶ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው እንዲገነዘብ ለማሳሰብ እንወዳለን” በማለት የጠ/ሚር ፅ/ቤት ከደቂቃዎች በፊት አስታውቋል።

በማህበራዊ ሚድያ ላይ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ደህንነት የተናፈሰው ወሬ ምንድን ነው?2021-02-19T14:04:04+00:00

መረጃ ስንፈልግ የምንጎበኛቸው ድረ- ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች የምነገኘው መረጃ ሁሉ እውነት ነው?

2021-02-22T09:54:37+00:00

በየቀኑ መረጃ ስንፈልግ የምንጎበኛቸው በርከት ያሉ የሚዲያ ድረ- ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች አሉ። ከሁሉም ድረ-ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች እውነተኛ መረጃ እናገኛለን ማለት ግን አይደለም። አንዳንዶቹ በአንጻራዊነት እውነተኛና ታማኝ መረጃ ያደርሳሉ።

መረጃ ስንፈልግ የምንጎበኛቸው ድረ- ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች የምነገኘው መረጃ ሁሉ እውነት ነው?2021-02-22T09:54:37+00:00

ይህ ምስል በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ መሆኑን ያሳያል?

2021-02-22T09:54:00+00:00

ከ91 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት KUSH Kingdom የተባለ የፌስቡክ ገጽ “በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ ነው” ከሚል ጽሁፍ ጋር የቀድሞውን የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ ወታደሮችንና ፖሊሶችን የሚያሳዩ ሶስት ፎቶግራፎች ለጥፏል።

ይህ ምስል በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል እንዲህ እየተጠበቀ መሆኑን ያሳያል?2021-02-22T09:54:00+00:00

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ዙሪያ ምን አሉ?

2021-02-22T09:53:26+00:00

ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር ሲሞክሩ የነበሩ አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ከህገወጥ ድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ ተቋሙ አሳስቧል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ዙሪያ ምን አሉ?2021-02-22T09:53:26+00:00

ይህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የፌስቡክ ገጽ ነው?

2021-02-22T09:50:48+00:00

ይህ ከ67 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት እና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ስም የተከፈተ የፌስቡክ ገጽ ሀሰተኛ ነው።

ይህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የፌስቡክ ገጽ ነው?2021-02-22T09:50:48+00:00

በትግራይ ክልል አንዳንድ ቦታዎች የስልክ አገልግሎት በድጋሜ የተቋረጠበት ምክንያት ምንድን ነው?

2021-02-22T09:50:04+00:00

ትናንት ከሰአት በሗላ ጀምሮ በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት እንደገና ስለመቋረጡ የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭተዋል።

በትግራይ ክልል አንዳንድ ቦታዎች የስልክ አገልግሎት በድጋሜ የተቋረጠበት ምክንያት ምንድን ነው?2021-02-22T09:50:04+00:00

“የትግራይ ክልል ዎና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል?”

2021-02-22T09:49:16+00:00

"መልቀቂያ አላስገባሁም፣ ስራዬን በመስራት ላይ እገኛለሁ!"-- ዶክተር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስገብተዋል የሚል ፅሁፍ በተለይ ትዊተር ላይ እየተሰራጨ ይገኛል።

“የትግራይ ክልል ዎና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል?”2021-02-22T09:49:16+00:00

ይህ ፎቶ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲን ነው?

2021-02-22T09:48:09+00:00

ከፎቶዎቹ ጋር ተያይዞ የቀረበው ጹሁፍ እ.አ.አ በ2001 በአውሮፕላን አደጋ እንደሞቱ የሚነገርላቸው ኮ/ል ኢብራሂም በቀድሞው የሱዳን ፕሬዝደንት ኡመር አልበሽር ትዕዛዝ ከመሬት በታች በሆነ ድብቅ እስር ቤት ሲማቅቁ እንደነበሩ ያትታል።

ይህ ፎቶ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲን ነው?2021-02-22T09:48:09+00:00
Go to Top